Go to full page →

የመለኮታዊ እርዳታ ማረጋገጫ MYPAmh 104

በነፍስህ ውስጥ የእርዳታ ስሜት ካለ፣ ጽድቅን የምትራብና የምትጠማ ከሆነ፣ ክርስቶስ ባንተ ልብ ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት አንተ ለራስህ ልታደርግ የማትችላቸውን ነገሮች ለማድረግና እርሱን እንድትሻ ሥራ እንደሠራ ማረጋገጫ ነው። Thoughts from the Mount of Blessing P. 36. MYPAmh 104.6