Go to full page →

የክርስቶስ በውስጥ ማደር MYPAmh 105

በፍቅር ከተተከልንና ከተመሠረትን ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የፍቅሩን ስፋት፣ ጥልቀት፣ ርዝመትና ከፍታ እናስተውላለን! እንደዚሁም ከእውቀት በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር እናውቃለን።. ምንኛ የከበሩ እድሎችና ማደፋፈሪያዎች ናቸው! ከግብረገብ እርኩሰት በፀዳ ልብ ውስጥ የከበረው አዳኝ በማደር አጠቃላይ ተፈጥሮን የከበረና የተቀደሰ ማድረግ ሰውን የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ያደርጋል። MYPAmh 105.1