Go to full page →

በትምህርት ውስጥ ያለ ጠቃሚ ነገር MYPAmh 113

ዛሬ ወጣቶቻችን ሊያገኙት የሚገባና በላይኛው ትምህርት ቤት ላሉ ክፍሎች ገጣሚ የሚያደርጋቸው እጅግ አስፈላጊ የሆነ ትምህርት የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለዓለም እንዴት መግለጥ እንዳለባቸው የሚያስተምር ትምህርት ነው፡፡ Review and Herald, October 24, 1907. MYPAmh 113.6