Go to full page →

እጅግ ከፍተኛው ትምህርት MYPAmh 113

ራሳቸውን የእግዚአብሔርን መንገድና ፈቃድ ለመማር የሚሰጡ ሁሉ ለሟቾች ሊሰጥ የሚችለውን ከፍተኛውን ትምህርት እየተቀበሉ ናቸው፡፡ ልምምዳቸውን በዓለም ማታለያዎች ላይ ሳይሆን በዘላለማዊ መርሆዎች ላይ እየገነቡ ናቸው፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, p. 36. MYPAmh 113.7