Go to full page →

የተማሪ ታዛዥነት MYPAmh 119

እግዚአብሔርን እንደሚወዱና ለእውነት እንደሚታዘዙ የሚናገሩ ወጣቶች በፈተናዎች መካከል ሳይናወጡ እንዲቆሙ የሚያደርጋቸውና ለኢየሱስ በኮሌጅ፣ በአዳሪ መኝታ ቤታቸውና በየትኛውም ቦታ የሚያቆማቸው ራስን መግዛትና የመንፈሳዊ መርህ ጥንካሬ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሃይማኖት በእግዚአብሔር ቤት ብቻ እንደካባ የሚለበስ ነገር አይደለም፡፡ የሃይማኖት መርሆዎች የአጠቃላይ ህይወት ባሕርይ መሆን አለባቸው፡፡ MYPAmh 119.1