Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የተማሪ ታዛዥነት

    እግዚአብሔርን እንደሚወዱና ለእውነት እንደሚታዘዙ የሚናገሩ ወጣቶች በፈተናዎች መካከል ሳይናወጡ እንዲቆሙ የሚያደርጋቸውና ለኢየሱስ በኮሌጅ፣ በአዳሪ መኝታ ቤታቸውና በየትኛውም ቦታ የሚያቆማቸው ራስን መግዛትና የመንፈሳዊ መርህ ጥንካሬ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሃይማኖት በእግዚአብሔር ቤት ብቻ እንደካባ የሚለበስ ነገር አይደለም፡፡ የሃይማኖት መርሆዎች የአጠቃላይ ህይወት ባሕርይ መሆን አለባቸው፡፡MYPAmh 119.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents