Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

የክርስቲያን አገልግሎት

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስለ ማመናቸው በሳል ምhንያት መስጠት የማይችሉ

    በእነዚህ የመጨረሻዎቹ ዘመናት እውነትን _ እናምናለን የሚሉ ሕዝቦች ሚዛን የሚደፉትን ጉዳዮች ችላ በማለታቸው እነሆ ቀልለው ይገኛሉ፡፡ መለወጣቸው ጥልቀት የሌለው፣ ጽናት የሚጎድለውና ላይ ላዩን ብቻ ነው:: እውነትን ያመኑት ሌሎች በማመናቸው እንጂ ገብቶአቸውና ምክንያቱን ተረድተው አይደለም፡፡ ለምን እንዳመኑ ሊሰጡ የሚችሉት በሳል ምክንያት የላቸውም. .. የእነርሱ ተሞክሮ በሌሎች ላይ ስርጸትና መነቃቃት አያመጣም ወይም ዕውቀታቸው መብትና ግዴታቸውን እንዲረዱ አያስችላቸውም፡፡ ብርታት፣ ጽናትና መረጋጋት እውነተኛ ልብ ባላቸው አማኞች ውስጥ ይኖራሉ፡፡-Testimonies, vol. 2, p. 634.ChSAmh 61.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents