Go to full page →

የፑሪታውያን ቀላል አኗኗር MYPAmh 203

የፑሪታውያን ቀላል አኗኗርና ራስን ዝቅ ማድረግ የወቅቱን የከበሩ እውነቶች የሚያምኑ ሰዎችን መኖሪያና አለባበስ መግለጽ አለበት። በልብስ ወይም ቤቶቻችንን በማስዋብ ያለ አስፈላጊ ገንዘብን ማውጣት የጌታችንን ገንዘብ ማባከን ነው። የኩራት ፍላጎትን ለማሟላት በማለት የእግዚአብሔርን ሥራ ማጭበርበር ነው። Testimonies for the Church, Vol. 1, P.189. MYPAmh 203.3