Go to full page →

የታይታ ፍቅር MYPAmh 203

የታይታ ፍቅር ብክነትን ያመጣል! በብዙ ወጣቶች ውስጥም ለከበረ ሕይወት ያላቸውን ፍላጎት ይገላል። ትምህርትን በመሻት ፈንታ ገንዘብ አግኝተው የአለባበስ ፍላጎታቸውን ለማሟላት በማለት በልጅነታቸው በሆነ ሥራ እንዲጠመዱ ያደርጋቸዋል። ከዚህ ፍላጎት የተነሳ ብዙ ልጃገረዶች ለጥፋት ተታለዋል። Education, P.247 MYPAmh 203.2