Go to full page →

ጥራትና ውበት MYPAmh 227

ልብሳችን ጨዋነት ያለበትና ቀላል ቢሆንም ጥሩ ዓይነት፣ የሚያምር ቀለም ያለውና ለአገልግሎት ገጣሚ የሆነ መሆን አለበት፡፡ ለታይታ ሳይሆን ብዙ ጊዜ መቆየት መቻሉ ታይቶ መመረጥ አለበት፡፡ በምሳሌ ላይ የተገለፀችው ጠቢብ ሴት «በበረዶ ጊዜ ለቤተሰቦቿ ብርድ ያጠቃቸዋል ብላ አትፈረም፣ የቤቷ ሰዎች በሙሉ ድርብ የለበሱ ናቸው” ተብሎላታል (ምሳሌ 31፡21)፡፡ MYPAmh 227.4