Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ጥራትና ውበት

    ልብሳችን ጨዋነት ያለበትና ቀላል ቢሆንም ጥሩ ዓይነት፣ የሚያምር ቀለም ያለውና ለአገልግሎት ገጣሚ የሆነ መሆን አለበት፡፡ ለታይታ ሳይሆን ብዙ ጊዜ መቆየት መቻሉ ታይቶ መመረጥ አለበት፡፡ በምሳሌ ላይ የተገለፀችው ጠቢብ ሴት «በበረዶ ጊዜ ለቤተሰቦቿ ብርድ ያጠቃቸዋል ብላ አትፈረም፣ የቤቷ ሰዎች በሙሉ ድርብ የለበሱ ናቸው” ተብሎላታል (ምሳሌ 31፡21)፡፡MYPAmh 227.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents