Go to full page →

ፀጋና የተፈጥሮ ውበት MYPAmh 227

ክርስቶስ ከሕይወት ኩራት እንድንጠበቅ አስጠንቅቆናል፤ ነገር ግን የሕይወትን ፀጋና የተፈጥሮ ውበትን አልተቃወመም፡፡ MYPAmh 227.7

እየፈነዱ ወደ ነበሩት የመስክ አበቦች በማመልከት «ሰለሞን እንኳን ባለው ክብሩ ሁሉ ከእነዚህ አበባዎች እንደ አንዱ አልለበሰም» ብሎ ነበር (ማቴ.6፡29)፡፡ ስለዚህ ክርስቶስ በተፈጥሮ ውስጥ ባሉ ነገሮች በመጠቀም አለባበሳችንን ለእርሱ አስደሳች ሊያደርጉ የሚችሉትን ጭምትነት ያለበትን ጸጋን፣ ራስን ዝቅ ማድረግን፣ ንጽህናን እና ተገቢ ሆኖ መገኘትን ገለጸ፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, P. 302-303. MYPAmh 228.1