Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ፀጋና የተፈጥሮ ውበት

    ክርስቶስ ከሕይወት ኩራት እንድንጠበቅ አስጠንቅቆናል፤ ነገር ግን የሕይወትን ፀጋና የተፈጥሮ ውበትን አልተቃወመም፡፡ MYPAmh 227.7

    እየፈነዱ ወደ ነበሩት የመስክ አበቦች በማመልከት «ሰለሞን እንኳን ባለው ክብሩ ሁሉ ከእነዚህ አበባዎች እንደ አንዱ አልለበሰም» ብሎ ነበር (ማቴ.6፡29)፡፡ ስለዚህ ክርስቶስ በተፈጥሮ ውስጥ ባሉ ነገሮች በመጠቀም አለባበሳችንን ለእርሱ አስደሳች ሊያደርጉ የሚችሉትን ጭምትነት ያለበትን ጸጋን፣ ራስን ዝቅ ማድረግን፣ ንጽህናን እና ተገቢ ሆኖ መገኘትን ገለጸ፡፡ Counsels to Teachers, Parents and Students, P. 302-303.MYPAmh 228.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents