Go to full page →

የመመስከር አጋጣሚዎች MYPAmh 239

በእውነት የክርስቶስ ከሆናችሁ ለእርሱ ለመመስከር አጋጣሚዎች ይኖሩአችኋል። ወደ መደሰቻ ቦታዎች ልትጋበዙና በዚያ ቦታ ለጌታ ለመመስከር እድል ሊኖራችሁ ይችላል። ለክርስቶስ ታማኝ ከሆናችሁ እነዚህን የመደሰቻ ቦታዎች ላለመሄዳችሁ ሰበብ አትፈልጉም፣ ነገር ግን በግልፅና በጨዋነት እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆናችሁና የምትከተሉት •እምነት የጌታን መገኘት መጋበዝ በማትችሉበት በእንደዚህ አይነት ቦታ ለአንድ ጊዜ እንኳን እንድትገኙ እንደማይፈቅድላችሁ በግልጽ ትናገራላችሁ።—The Youth’s Instructor, May 4,1893. MYPAmh 239.7