Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የመመስከር አጋጣሚዎች

    በእውነት የክርስቶስ ከሆናችሁ ለእርሱ ለመመስከር አጋጣሚዎች ይኖሩአችኋል። ወደ መደሰቻ ቦታዎች ልትጋበዙና በዚያ ቦታ ለጌታ ለመመስከር እድል ሊኖራችሁ ይችላል። ለክርስቶስ ታማኝ ከሆናችሁ እነዚህን የመደሰቻ ቦታዎች ላለመሄዳችሁ ሰበብ አትፈልጉም፣ ነገር ግን በግልፅና በጨዋነት እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች እንደሆናችሁና የምትከተሉት •እምነት የጌታን መገኘት መጋበዝ በማትችሉበት በእንደዚህ አይነት ቦታ ለአንድ ጊዜ እንኳን እንድትገኙ እንደማይፈቅድላችሁ በግልጽ ትናገራላችሁ።—The Youth’s Instructor, May 4,1893.MYPAmh 239.7

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents