Go to full page →

የጓደኞች ምርጫ MYPAmh 268

ከክርስቶስ ጋር ስምምነት ያላቸው ወጣቶች ትክክለኛ ነገር ለማድረግ የሚረዱአቸውን ጓደኞች ይመርጣሉ! ትክክለኛ መርሆዎችንና የከበረ ተግባርን ለማሳደግ የማይረዱ ጓደኞችን ይርቁአቸዋል። አእምሮአቸው ዝቅተኛ ነገርን ለማድረግ የተዘጋጁ ወጣቶች በየቦታው አሉ። ራሳቸውን ሳይቆጥቡ በክርስቶስ ወገን ያሰለፉ ወጣቶች ከእነዚህ ክፍል ወጣቶች ጋር ሲገናኙ የአእምሮ ግንዛቤያቸውና ህሊናቸው ትክክል እንደሆነ በሚነግራቸው ነገር ፀንተው ይቆማሉ።— Counsels to Parents, Teachers, and Students, 226. MYPAmh 268.5