Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የጓደኞች ምርጫ

    ከክርስቶስ ጋር ስምምነት ያላቸው ወጣቶች ትክክለኛ ነገር ለማድረግ የሚረዱአቸውን ጓደኞች ይመርጣሉ! ትክክለኛ መርሆዎችንና የከበረ ተግባርን ለማሳደግ የማይረዱ ጓደኞችን ይርቁአቸዋል። አእምሮአቸው ዝቅተኛ ነገርን ለማድረግ የተዘጋጁ ወጣቶች በየቦታው አሉ። ራሳቸውን ሳይቆጥቡ በክርስቶስ ወገን ያሰለፉ ወጣቶች ከእነዚህ ክፍል ወጣቶች ጋር ሲገናኙ የአእምሮ ግንዛቤያቸውና ህሊናቸው ትክክል እንደሆነ በሚነግራቸው ነገር ፀንተው ይቆማሉ።— Counsels to Parents, Teachers, and Students, 226.MYPAmh 268.5

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents