Go to full page →

መለኮታዊ ፍቅር MYPAmh 285

በሕይወት አንድነታችሁ የእያንዳንዳችሁ ፍቅር ለእርስ በርሳችሁ የደስታ ጅረት መሆን አለበት። እያንዳንዱ ለሌላው ደስታ መሥራት አለበት። ይህ ለእናንተ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ነገር ግን ሁለታችሁም አንድ መሆን ቢገባችሁም ማናችሁም የራሳችሁን ግለሰብነት በሌላው ማጣት የለባችሁም። እግዚአብሔር የየግለሰብነታችሁ ባለቤት ነው። MYPAmh 285.1

ነፍስ ለእግዚአብሔር ስትኖር የተሻለውንና ከፍተኛውን ፍቅር ለእርሱ ትሰጣላችሁ። ታላቁ የፍቅር ፍሳሽ ወደ ሞተልህ ነውን? እንደዚህ ከሆነ ለእያንዳንዳችሁ ያለው ፍቅርም እንደ ሰማይ ሥርዓት ይሆናል። Testimonies for the church, Vol. 7, P. 45-46. MYPAmh 285.2