Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    መለኮታዊ ፍቅር

    በሕይወት አንድነታችሁ የእያንዳንዳችሁ ፍቅር ለእርስ በርሳችሁ የደስታ ጅረት መሆን አለበት። እያንዳንዱ ለሌላው ደስታ መሥራት አለበት። ይህ ለእናንተ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው። ነገር ግን ሁለታችሁም አንድ መሆን ቢገባችሁም ማናችሁም የራሳችሁን ግለሰብነት በሌላው ማጣት የለባችሁም። እግዚአብሔር የየግለሰብነታችሁ ባለቤት ነው። MYPAmh 285.1

    ነፍስ ለእግዚአብሔር ስትኖር የተሻለውንና ከፍተኛውን ፍቅር ለእርሱ ትሰጣላችሁ። ታላቁ የፍቅር ፍሳሽ ወደ ሞተልህ ነውን? እንደዚህ ከሆነ ለእያንዳንዳችሁ ያለው ፍቅርም እንደ ሰማይ ሥርዓት ይሆናል። Testimonies for the church, Vol. 7, P. 45-46.MYPAmh 285.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents