Go to full page →

ኃጢአት ለመሥራት ሰበብ የለም MYPAmh 91

የፈታኝ ወኪሎች አንዲት ስህተት ለመፈፀም ሰበብ ሊሆኑ አይችሉም። የክርስቶስ ተከታይ ነን ባዮች ለባሕሪይ ጉብጠታቸው ሰበቦችን ሲደረድሩ ሲያይ ሰይጣን እጅግ ደስ ይለዋል። እነዚህ ሰበቦች ናቸው ወደ ኃጢአት የሚያመሩት። ኃጢአት ለመሥራት ምንም ሰበብ የለም። ቅዱስ ፀባይ፣ ክርስቶስን የመሰለ ሕይወት በእያንዳንዱ ተናዛዥና አማኝ በሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ሊደረስበት የሚችል ነገር ነው። Desire of Ages P 311 MYPAmh 91.4