Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ኃጢአት ለመሥራት ሰበብ የለም

    የፈታኝ ወኪሎች አንዲት ስህተት ለመፈፀም ሰበብ ሊሆኑ አይችሉም። የክርስቶስ ተከታይ ነን ባዮች ለባሕሪይ ጉብጠታቸው ሰበቦችን ሲደረድሩ ሲያይ ሰይጣን እጅግ ደስ ይለዋል። እነዚህ ሰበቦች ናቸው ወደ ኃጢአት የሚያመሩት። ኃጢአት ለመሥራት ምንም ሰበብ የለም። ቅዱስ ፀባይ፣ ክርስቶስን የመሰለ ሕይወት በእያንዳንዱ ተናዛዥና አማኝ በሆነ የእግዚአብሔር ልጅ ሊደረስበት የሚችል ነገር ነው። Desire of Ages P 311MYPAmh 91.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents