Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የክርስቶስ በውስጥ ማደር

    በፍቅር ከተተከልንና ከተመሠረትን ከቅዱሳን ሁሉ ጋር የፍቅሩን ስፋት፣ ጥልቀት፣ ርዝመትና ከፍታ እናስተውላለን! እንደዚሁም ከእውቀት በላይ የሆነውን የክርስቶስን ፍቅር እናውቃለን።. ምንኛ የከበሩ እድሎችና ማደፋፈሪያዎች ናቸው! ከግብረገብ እርኩሰት በፀዳ ልብ ውስጥ የከበረው አዳኝ በማደር አጠቃላይ ተፈጥሮን የከበረና የተቀደሰ ማድረግ ሰውን የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ያደርጋል።MYPAmh 105.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents