Go to full page →

ታላቅ ዋጋ ያለው እንቁ MYPAmh 106

እርሱ ለሚፈልግብን ነገሮች ሁሉ በፈቃደኝነት የመታዘዝ ሕይወትን ለመኖር ራሳችንን ለክርስቶስ መስጠት አለብን። እኛነታችን በሞላ፣ ያሉን መክሊቶቻችንና ችሎታዎቻችን ለእርሱ አገልግሎት መቀደስ ያለባቸው የጌታ ናቸው:: እኛ ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ ስንሰጥ ክርስቶስ ከሰማይ ሀብት ሁሉ ጋር ራሱን ለኛ ይሰጣል:: Christ’s object Lessons, P 116. MYPAmh 106.2