Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ታላቅ ዋጋ ያለው እንቁ

    እርሱ ለሚፈልግብን ነገሮች ሁሉ በፈቃደኝነት የመታዘዝ ሕይወትን ለመኖር ራሳችንን ለክርስቶስ መስጠት አለብን። እኛነታችን በሞላ፣ ያሉን መክሊቶቻችንና ችሎታዎቻችን ለእርሱ አገልግሎት መቀደስ ያለባቸው የጌታ ናቸው:: እኛ ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ለእርሱ ስንሰጥ ክርስቶስ ከሰማይ ሀብት ሁሉ ጋር ራሱን ለኛ ይሰጣል:: Christ’s object Lessons, P 116.MYPAmh 106.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents