Go to full page →

የት መጀመር አለብን? MYPAmh 136

ለእግዚአብሔር መሥራት የሚፈልጉ በቤታቸው ይጀምሩ፤ በቤተሰባቸው ውስጥ፣ በጎረቤታቸው፣ በጓደኞቻቸው መካከል ይጀምሩ፡፡ በእነዚህ ቦታዎች ምቹ የሆነ ሚስዮናዊ የሥራ መስክ አለላቸው፡፡ ይህ የቤት ሚስዮናዊ ሥራ በሰፊው የሥራ መስክ ለአገልግሎት ያላቸውን ብቃት ወይም የብቃት ማነስ የሚገልጥ ፈተና ነው፡፡ Testimonies for the Church, vol. 6 P. 428. MYPAmh 136.3