Go to full page →

እጅግ የተሳካ መንገድ MYPAmh 136

በሥራችን የግል ጥረት በማድረግ ከሚገመት በላይ የሆነ ሥራ ይሠራል፡፡ የዚህ ዓይነት ጥረት ከመጥፋቱ የተነሳ ብዙ ነፍሳት እየጠፉ ናቸው፡፡ አንድ ነፍስ ገደብ የለሽ ዋጋ አለው፡፡ የዚያን ነፍስ ዋጋ የሚገልፀው ቀራንዮ ነው፡፡ ለክርስቶስ የተማረከ አንድ ነፍስ ሌሎችን ለማዳን መሳሪያ ይሆንና ሁል ጊዜ እየጨመረ የሚሄድ የበረከትና የደህንነት ውጤት ይኖራዋል፡፡ Gospel Workers P,184. MYPAmh 136.4