Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የት መጀመር አለብን?

    ለእግዚአብሔር መሥራት የሚፈልጉ በቤታቸው ይጀምሩ፤ በቤተሰባቸው ውስጥ፣ በጎረቤታቸው፣ በጓደኞቻቸው መካከል ይጀምሩ፡፡ በእነዚህ ቦታዎች ምቹ የሆነ ሚስዮናዊ የሥራ መስክ አለላቸው፡፡ ይህ የቤት ሚስዮናዊ ሥራ በሰፊው የሥራ መስክ ለአገልግሎት ያላቸውን ብቃት ወይም የብቃት ማነስ የሚገልጥ ፈተና ነው፡፡ Testimonies for the Church, vol. 6 P. 428.MYPAmh 136.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents