Go to full page →

እያንዳንዱ የራሱ ቦታ አለው MYPAmh 144

ዘላለማዊ በሆነው በሰማያዊ እቅድ ውስጥ እያንዳንዱ ግለሰብ የራሱ ቦታ አለው፡፡ እያንዳንዱ ግለሰብ ለነፍሳት ደህንነት ከክርስቶስ ጋር አብሮ መሥራት አለበት፡፡ በምድር ላይ ለእግዚአብሔር እንድንሠራ የታቀደልን የተለየ ቦታ እርግጠኝነት በሰማይ ቤት ከተዘጋጀልን ቦታ እርግጠኝነት ያነሰ አይደለም፡፡ Christ’s Object Lessons, P.326, 327 MYPAmh 144.2