Go to full page →

በርካታ የሥራ መስመሮች MYPAmh 144

ቤተክርስቲያን የተደራጀችው ለአገልግሎት ነው፡፡ ክርስቶስን በማገልገል ሕይወት ከቤተክርስቲያን ጋር መገናኘት ከመጀመሪያዎቹ እርምጃዎች አንዱ ነው፡፡ ለክርስቶስ መገዛት የቤተክርስቲያን ተግባራትን በታማኝነት መፈፀምን ይጠይቃል፡፡ ይህ የአንድ ግለሰብ የሥልጠናው አስፈላጊ ክፍል ስለሆነ በጌታ ሕይወት በተሞላች ቤተክርስቲያን ውስጥ በቀጥታ በውጭ ላለው ዓለም እንዲሰራ ይመራዋል፡፡ ወጣቶች ጠቃሚ የሆነ ጥረት ለማድረግ አጋጣሚዎችን የሚያገኙበት ብዙ መስመሮች አሉ፡፡ Education, P. 268,269. MYPAmh 144.1