Go to full page →

የሰንበት ትምህርት ሥራ MYPAmh 144

ጌታ ወጣት ወንዶችና ሴቶች በሰንበት ትምህርት ሥራ ውስጥ ለመሥራት ራሳቸውን እንዲያስታጥቁ እየጠራቸው ነው……፡፡ ጌታ ከሙሉ ልብ የሆነ አገልግሎት የሚሰጡ፣ መክሊቶቻቸውን የሚጨምሩና ያላቸውን እያሻሽሉ የሚሄዱ መምህራን በሰንበት ትምህርት ሥራ ውስጥ እንዲኖሩት ይፈልጋል፡፡ Testimonies on Sabbath school work, p.53. MYPAmh 144.3