Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የታይታ ፍቅር

    የታይታ ፍቅር ብክነትን ያመጣል! በብዙ ወጣቶች ውስጥም ለከበረ ሕይወት ያላቸውን ፍላጎት ይገላል። ትምህርትን በመሻት ፈንታ ገንዘብ አግኝተው የአለባበስ ፍላጎታቸውን ለማሟላት በማለት በልጅነታቸው በሆነ ሥራ እንዲጠመዱ ያደርጋቸዋል። ከዚህ ፍላጎት የተነሳ ብዙ ልጃገረዶች ለጥፋት ተታለዋል። Education, P.247MYPAmh 203.2

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents