Go to full page →

ለቁጥጥር ትዕግሥት የለሽ መሆን MYPAmh 218

ሰንበት ጠባቂ ልጆች ለቁጥጥር ትዕግስት የሌላቸው ይሆኑና ወላጆቻቸው እጅግ ጥብቅ እንደሆኑ ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ በልቦቻቸው ውስጥ እጅግ ጠንካራ ስሜቶች ይነሱና ለአሁኑ፣ ለወደፊቱና ለዘላለማዊ ስኬታቸው እየሰሩ ባሉ ወላጆቻቸው ላይ ያለመርካትና አሳዛኝ አስተሳሰቦች ሊንጸባረቁ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ሕይወት ለጥቂት ወራት መዳን ከቻለ ልምድ በጎደለው የዕድሜ ዘመናቸው ለተደረገላቸው ጥብቅ ቁጥጥርና ታማኝ ጥንቃቄ ወላጆቻቸውን ይባርኩአቸዋል…፡፡ MYPAmh 218.3