Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ለቁጥጥር ትዕግሥት የለሽ መሆን

    ሰንበት ጠባቂ ልጆች ለቁጥጥር ትዕግስት የሌላቸው ይሆኑና ወላጆቻቸው እጅግ ጥብቅ እንደሆኑ ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ በልቦቻቸው ውስጥ እጅግ ጠንካራ ስሜቶች ይነሱና ለአሁኑ፣ ለወደፊቱና ለዘላለማዊ ስኬታቸው እየሰሩ ባሉ ወላጆቻቸው ላይ ያለመርካትና አሳዛኝ አስተሳሰቦች ሊንጸባረቁ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ሕይወት ለጥቂት ወራት መዳን ከቻለ ልምድ በጎደለው የዕድሜ ዘመናቸው ለተደረገላቸው ጥብቅ ቁጥጥርና ታማኝ ጥንቃቄ ወላጆቻቸውን ይባርኩአቸዋል…፡፡MYPAmh 218.3

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents