Go to full page →

ክፍል 15—የተቃራኒ ፆታዎች መቀራረብና ጋብቻ MYPAmh 275

የቤተሰብ ግንኙነት በምድር ላይ ካለ ከማንኛውም ግንኙነት ይልቅ እጅግ መቀራረብ ያለበት ፣ ጥንቃቄ የሚያሻውና ቅዱስ ነው። የታቀደውም ለሰብዓዊ ዘር በሙሉ በረከት እንዲሆን ነበር። በመሆኑም የጋብቻ ቃል ኪዳን በማስተዋል፣ እግዚአብሔርን በመፍራትና ለሃላፊነቶቹ ትክክለኛ ግንዛቤ ተሰጥቶበት በተገባበት ሁሉ በርግጥም በረከት ነው:: The Ministry of Healing P.356-357. MYPAmh 275.1