Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ክፍል 15—የተቃራኒ ፆታዎች መቀራረብና ጋብቻ

    የቤተሰብ ግንኙነት በምድር ላይ ካለ ከማንኛውም ግንኙነት ይልቅ እጅግ መቀራረብ ያለበት ፣ ጥንቃቄ የሚያሻውና ቅዱስ ነው። የታቀደውም ለሰብዓዊ ዘር በሙሉ በረከት እንዲሆን ነበር። በመሆኑም የጋብቻ ቃል ኪዳን በማስተዋል፣ እግዚአብሔርን በመፍራትና ለሃላፊነቶቹ ትክክለኛ ግንዛቤ ተሰጥቶበት በተገባበት ሁሉ በርግጥም በረከት ነው:: The Ministry of Healing P.356-357.MYPAmh 275.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents