Go to full page →

ትክክለኛ ግንኙነት MYPAmh 287

በእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ የገቡ ወጣቶች ግንኙነታቸውን በረከት ወይም መርገም ሊያደረጉት ይችላሉ። በፀባይ፣ በአቀራረብና በእውቀት እየተሻሻሉ በመሄድ እርስ በርሳቸውን ማነፅ ፣ ማበረታታትና መባረክ ይችላሉ። ያለበለዚያም ራሳቸውን ለግድ የለሽነትና አለመታመን አሳልፈው በመስጠት ሞራልን የሚገድል ተፅዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። The Youth’s Instructor, Aug.10,1899. MYPAmh 287.6