Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ትክክለኛ ግንኙነት

    በእርስ በርስ ግንኙነት ውስጥ የገቡ ወጣቶች ግንኙነታቸውን በረከት ወይም መርገም ሊያደረጉት ይችላሉ። በፀባይ፣ በአቀራረብና በእውቀት እየተሻሻሉ በመሄድ እርስ በርሳቸውን ማነፅ ፣ ማበረታታትና መባረክ ይችላሉ። ያለበለዚያም ራሳቸውን ለግድ የለሽነትና አለመታመን አሳልፈው በመስጠት ሞራልን የሚገድል ተፅዕኖ ሊያሳድሩ ይችላሉ። The Youth’s Instructor, Aug.10,1899.MYPAmh 287.6

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents