Go to full page →

በጋብቻ መልካም ግንዛቤና ራስን መቆጣጠር MYPAmh 293

ክርስቲያኖች ነን የሚሉ ሁሉ ጉዳዩን በጥንቃቄና በፀሎት በሁሉም አቅጣጫ እስኪታይና በሕብረቱ እግዚአብሔር የሚከብርበት መሆኑን እስኪያዩ ድረስ ወደ ጋብቻ ህብረት መግባት የለባቸውም። ከዚያም በጋራ እያንዳንዱን የጋብቻ ህብረት ጥቅሞች በጥንቃቄ ያገናዝቡ:: የእያንዳንዱ ተግባር መሰረቱ የተቀደሰ መርህ መሆን አለበት። MYPAmh 293.1