Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በጋብቻ መልካም ግንዛቤና ራስን መቆጣጠር

    ክርስቲያኖች ነን የሚሉ ሁሉ ጉዳዩን በጥንቃቄና በፀሎት በሁሉም አቅጣጫ እስኪታይና በሕብረቱ እግዚአብሔር የሚከብርበት መሆኑን እስኪያዩ ድረስ ወደ ጋብቻ ህብረት መግባት የለባቸውም። ከዚያም በጋራ እያንዳንዱን የጋብቻ ህብረት ጥቅሞች በጥንቃቄ ያገናዝቡ:: የእያንዳንዱ ተግባር መሰረቱ የተቀደሰ መርህ መሆን አለበት።MYPAmh 293.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents