Go to full page →

ስሜት ሲቆጣጠር MYPAmh 293

በዚህ ፈጣን በሆነና በተበላሸ ዘመን እነዚህን ነገሮች ከግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው። ምንም እንኳን የፍትወት ስሜት ሲነግስ ውጤቱ የአካል ድካም፣ ስቃይና ሞት ቢሆንም በቀላሉ በቁጥጥር ስር ማድረግ አይቻልም። MYPAmh 293.3

ሴቶች ባል የሚል ስም ባላቸውና በትክክል ስም ቢሰጣቸው ኖሮ አረመኔዎቸ መባል ባለባቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር በማይችሉ ሰዎች ምክንያት የስቃይ፣ የችግርና የመከራ ኑሮ እንዲመሩ ተገደዋል። እናቶች ሁልጊዜ ልጆችን በክንዳቸው ታቅፈው የእለት ጉርሳቸውንና ልብሳቸውን ለማግኘት እየሮጡ አስከፊ ኑሮ እየመሩ ናቸው። እንደዚህ አይነት የተጠራቀመ ስቃይ በዓለም ሞልቷል። MYPAmh 293.4