Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    ስሜት ሲቆጣጠር

    በዚህ ፈጣን በሆነና በተበላሸ ዘመን እነዚህን ነገሮች ከግምት ውስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነው። ምንም እንኳን የፍትወት ስሜት ሲነግስ ውጤቱ የአካል ድካም፣ ስቃይና ሞት ቢሆንም በቀላሉ በቁጥጥር ስር ማድረግ አይቻልም። MYPAmh 293.3

    ሴቶች ባል የሚል ስም ባላቸውና በትክክል ስም ቢሰጣቸው ኖሮ አረመኔዎቸ መባል ባለባቸው ስሜታቸውን መቆጣጠር በማይችሉ ሰዎች ምክንያት የስቃይ፣ የችግርና የመከራ ኑሮ እንዲመሩ ተገደዋል። እናቶች ሁልጊዜ ልጆችን በክንዳቸው ታቅፈው የእለት ጉርሳቸውንና ልብሳቸውን ለማግኘት እየሮጡ አስከፊ ኑሮ እየመሩ ናቸው። እንደዚህ አይነት የተጠራቀመ ስቃይ በዓለም ሞልቷል።MYPAmh 293.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents