Go to full page →

የረከሱ የአምልኮ ቦታዎች MYPAmh 49

እግዚአብሔርን እንደሚያገለግሉ የሚናገሩ ነገር ግን በእውቀትና በመልካም ተግባር እድገት የማያሳዩ ሰዎች የስም ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው፡፡ የነፍስ ቤተ መቅደሳቸው በረከሱ ገዳሞች የተሞላ ነው፡፡ የማይረቡ ንባቦች ፣ ከንቱ ንግግሮችና ዓለማዊ ደስታዎች አእምሮን ሙሉ በሙሉ ስለ ያዙ የእግዚአብሔር ቃል እንዲገባ የተተወ ቦታ የለም፡፡ ዓለማዊነት፣ ከንቱነትና ትዕቢት ክርስቶስ በነፍስ ውስጥ መያዝ የሚገባውን ቦታ ወስደዋል፡፡ MYPAmh 49.4