Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የረከሱ የአምልኮ ቦታዎች

    እግዚአብሔርን እንደሚያገለግሉ የሚናገሩ ነገር ግን በእውቀትና በመልካም ተግባር እድገት የማያሳዩ ሰዎች የስም ክርስቲያኖች ብቻ ናቸው፡፡ የነፍስ ቤተ መቅደሳቸው በረከሱ ገዳሞች የተሞላ ነው፡፡ የማይረቡ ንባቦች ፣ ከንቱ ንግግሮችና ዓለማዊ ደስታዎች አእምሮን ሙሉ በሙሉ ስለ ያዙ የእግዚአብሔር ቃል እንዲገባ የተተወ ቦታ የለም፡፡ ዓለማዊነት፣ ከንቱነትና ትዕቢት ክርስቶስ በነፍስ ውስጥ መያዝ የሚገባውን ቦታ ወስደዋል፡፡MYPAmh 49.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents