Go to full page →

የሚፈለግ ውሳኔ MYPAmh 52

ለሰይጣን አስተያየቶች ራስን አሳልፎ በመስጠት የሚገኙ ጥቅሞችን ለማውጠንጠን መዘግየት አደገኛ ነው፡፡ ኃጢአት ማለት ለፈፃሚው ነፍስ ሁሉ ውርደትና መቅሰፍት ነው፡፡ ነገር ግን ኃጢአት በተፈጥሮው ዓይን የሚያሳውርና አታላይ ስለሆነ በማስመሰል አቀራረቡ ያጠምደናል፡፡ ወደ ሰይጣን ክልል ከገባን ከኃይሉ የመጠበቅ ዋስትና አልተሰጠንም፡፡ ውሳኔው በእኛ እጅ እስከ ሆነ ድረስ ፈተና ወደ እኛ ሊደርስ የሚችልባቸውን መንገዶች ሁሉ መዝጋት አለብን፡፡—Thoughts From the Mount of Blessing, 118. MYPAmh 52.4