Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    የሚፈለግ ውሳኔ

    ለሰይጣን አስተያየቶች ራስን አሳልፎ በመስጠት የሚገኙ ጥቅሞችን ለማውጠንጠን መዘግየት አደገኛ ነው፡፡ ኃጢአት ማለት ለፈፃሚው ነፍስ ሁሉ ውርደትና መቅሰፍት ነው፡፡ ነገር ግን ኃጢአት በተፈጥሮው ዓይን የሚያሳውርና አታላይ ስለሆነ በማስመሰል አቀራረቡ ያጠምደናል፡፡ ወደ ሰይጣን ክልል ከገባን ከኃይሉ የመጠበቅ ዋስትና አልተሰጠንም፡፡ ውሳኔው በእኛ እጅ እስከ ሆነ ድረስ ፈተና ወደ እኛ ሊደርስ የሚችልባቸውን መንገዶች ሁሉ መዝጋት አለብን፡፡—Thoughts From the Mount of Blessing, 118.MYPAmh 52.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents