Go to full page →

በፀጋ ማደግ MYPAmh 82

“ነገር ግን በፀጋና በጌታችንና በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት እደጉ።” ወጣቶች በክርስቶስ እያደጉ ሲሄዱ በመንፈሳዊ ፀጋና እውቀት ማደግ ጥሩ •ድል ነው። ቃሉን በሙሉ ፍላጎት በመመርመርና በቃሉ ውስጥ የተገለፁትን የእውነትና የጽድቅ መንገዶች በመከተል ስለ ኢየሱስ ብዙ ልናውቅ እንችላለን። በፀጋ ያለማቋረጥ የሚያድጉ ሰዎች በእምነታቸው ፅኑና ወደ ፊት የሚጓዙ ይሆናሉ:፡ MYPAmh 82.1