Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በፀጋ ማደግ

    “ነገር ግን በፀጋና በጌታችንና በመድሃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እውቀት እደጉ።” ወጣቶች በክርስቶስ እያደጉ ሲሄዱ በመንፈሳዊ ፀጋና እውቀት ማደግ ጥሩ •ድል ነው። ቃሉን በሙሉ ፍላጎት በመመርመርና በቃሉ ውስጥ የተገለፁትን የእውነትና የጽድቅ መንገዶች በመከተል ስለ ኢየሱስ ብዙ ልናውቅ እንችላለን። በፀጋ ያለማቋረጥ የሚያድጉ ሰዎች በእምነታቸው ፅኑና ወደ ፊት የሚጓዙ ይሆናሉ:፡MYPAmh 82.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents