Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    እጅግ የተሳካ መንገድ

    በሥራችን የግል ጥረት በማድረግ ከሚገመት በላይ የሆነ ሥራ ይሠራል፡፡ የዚህ ዓይነት ጥረት ከመጥፋቱ የተነሳ ብዙ ነፍሳት እየጠፉ ናቸው፡፡ አንድ ነፍስ ገደብ የለሽ ዋጋ አለው፡፡ የዚያን ነፍስ ዋጋ የሚገልፀው ቀራንዮ ነው፡፡ ለክርስቶስ የተማረከ አንድ ነፍስ ሌሎችን ለማዳን መሳሪያ ይሆንና ሁል ጊዜ እየጨመረ የሚሄድ የበረከትና የደህንነት ውጤት ይኖራዋል፡፡ Gospel Workers P,184.MYPAmh 136.4

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents