Loading...
Larger font
Smaller font
Copy
Print
Contents

መልዕክት ለወጣቶች

 - Contents
  • Results
  • Related
  • Featured
No results found for: "".
  • Weighted Relevancy
  • Content Sequence
  • Relevancy
  • Earliest First
  • Latest First
    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents

    በርካታ የሥራ መስመሮች

    ቤተክርስቲያን የተደራጀችው ለአገልግሎት ነው፡፡ ክርስቶስን በማገልገል ሕይወት ከቤተክርስቲያን ጋር መገናኘት ከመጀመሪያዎቹ እርምጃዎች አንዱ ነው፡፡ ለክርስቶስ መገዛት የቤተክርስቲያን ተግባራትን በታማኝነት መፈፀምን ይጠይቃል፡፡ ይህ የአንድ ግለሰብ የሥልጠናው አስፈላጊ ክፍል ስለሆነ በጌታ ሕይወት በተሞላች ቤተክርስቲያን ውስጥ በቀጥታ በውጭ ላለው ዓለም እንዲሰራ ይመራዋል፡፡ ወጣቶች ጠቃሚ የሆነ ጥረት ለማድረግ አጋጣሚዎችን የሚያገኙበት ብዙ መስመሮች አሉ፡፡ Education, P. 268,269.MYPAmh 144.1

    Larger font
    Smaller font
    Copy
    Print
    Contents