Go to full page →

የወጣትነት አገልግሎት MYPAmh 147

ልጆች በቤትና በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተቀባይነት ያላቸው ሚስዮናውያን ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እነርሱ በዚህ ዓለም ውስጥ ያሉት ለጨዋታ ብቻ ሳይሆን ጠቃሚ ለሆነ አገልግሎት መሆኑን እንዲማሩ እግዚአብሔር ይፈልጋል፡፡ ሰፋ ላለው የሚስዮናዊ አገልግሎት እንዲዘጋጁ በቤት ውስጥ መሰልጠን ይችላሉ፡፡ ወዳጆች ሆይ፣ ልጆቻችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲፈጽሙ እርዱአቸው፡፡ Review and Herald, December 8, 1910. MYPAmh 147.2